በዩክሬን ጦር ላይ ከባድ ኪሳራ መድረሱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
17:45 07.09.2025 (የተሻሻለ: 17:54 07.09.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
በዩክሬን ጦር ላይ ከባድ ኪሳራ መድረሱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
በዴኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል የሚገኘው የኮሮሾዬ መንገደር ነጻ ወጥቷል።
የሩሲያ ጦር ኃይሎች የዩክሬን የጦር መሳሪያዎች ማምረቻ እና የትራንስፖርት መሠረተ ልማቶችን አውድመዋል።
የአየር መቃወሚያ የበላይነት፡ ሦስት የአየር ላይ ቦምቦች፣ ሦስት የሚመሩ ባለ ብዙ ማስወንጨፊያ(HIMARS) ሮኬቶች እና 210 የአውሮፕላን-መሰል ድሮኖች ተመተው ወድቀዋል።
በዩክሬናውያን ወገን ያጋጣመ ኪሳራ: 1 ሺህ 390 ወታደሮች ተገድለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X