ሺ ጂንፒንግ ሰኞ በሚካሄደው የብሪክስ የበየነ መረብ ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ - ቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሺ ጂንፒንግ ሰኞ በሚካሄደው የብሪክስ የበየነ መረብ ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ - ቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሺ ጂንፒንግ ሰኞ በሚካሄደው የብሪክስ የበየነ መረብ ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ - ቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.09.2025
ሰብስክራይብ

ሺ ጂንፒንግ ሰኞ በሚካሄደው የብሪክስ የበየነ መረብ ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ - ቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

እንደ መሥሪያ ቤቱ ከሆነ፣ ሺ በጉባኤው ላይ ጠቃሚ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የብራዚሉ ፕሬዝዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ በአሜሪካው መሪ ዶናልድ ትራምፕ የንግድ ፖሊሲ ላይ ለመወያየት የብሪክስ አባል አገሮች ልዩ ጉባኤ እንዲያካሂድ ጥሪ ማቅረባቸው ቀደም ብሎ ተዘግቦ ነበር።

የፔሩ ኮሚኒስት ፓርቲ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፀሐፊ አርቱሮ አያላ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፤ የብራዚሉ ፕሬዝዳንት ጉባኤውን እንዲካሄድ ማድረጋቸው ዓለም ወደ ብዙኃንነት የመቀየር አዝማሚያ እያሳየች መሆኑን ያረጋግጣል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0