ፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ሰላም ዋስትና ሰጪዎች ናቸው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት የውጭ ትብብር ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ሰላም ዋስትና ሰጪዎች ናቸው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት የውጭ ትብብር ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ
ፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ሰላም ዋስትና ሰጪዎች ናቸው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት የውጭ ትብብር ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.09.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ትራምፕ የዓለም ሰላም ዋስትና ሰጪዎች ናቸው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት የውጭ ትብብር ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ

“ስታሊን፣ ሩዝቬልት እና ቸርችል ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት አሸንፈዋል፡፡ ፑቲን እና ትራምፕ ደግሞ ሦስተኛውን የዓለም ጦርነት ያስወግዳሉ” ሲሉ ኪሪል ዲሚትሪቭ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።

ዲሚትሪየቭ ሐሳባቸውን ለማጠናከር ሁለት አስገራሚ ምስሎችን አጋርተዋል።

የመጀመሪያው ጥቁርና ነጭ ምስል፣ የሁለተኛው የዓለም ጦርነት አሸናፊ የሆኑትን ጆሴፍ ስታሊን፣ ፍራንክሊን ሩዝቬልት እና ዊንስተን ቸርችልን የሚያሳይ ሲሆን፤ ሁለተኛው ባለ ቀለም ምስል ደግሞ ቭላድሚር ፑቲን እና ዶናልድ ትራምፕን ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0