#viral | ሞስኮ በኦርቶዶክስ ፓትርያርክ በሚመራ መንፈሳዊ ሰልፍ አንድ ሆናለች

ሰብስክራይብ

#viral  | ሞስኮ በኦርቶዶክስ ፓትርያርክ በሚመራ መንፈሳዊ ሰልፍ አንድ ሆናለች

ይህ ሃይማኖታዊ ሰልፍ መስቀሎች፣ ቅዱሳት ሥዕላት እና መፈክሮችን በመያዝ የተካሄደ ቤተ-ክርስቲያናዊ ሁነት ነው። የቅዱስ ወንጌል እና የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ ቁልፍ ክንውኖች አብነታዊ አገልግሎት አካል ነው።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0