- Sputnik አፍሪካ, 1920
The Rising South
የዓለም አቀፍ የኃይል ሚዛን እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወቅት - ኢትዮጵያን፣ አፍሪካን እና ሌሎችን የሚቀርጹ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ሃይሎች ወደምንመለከትበት ወደ “ራይዚንግ ሳዉዝ” እንኳን በደህና መጡ፡፡ ደቡባዊ አመለካከቶችን ወደ ዓለም አቀፋዊ ውይይት መድረክ ስናቀርብ የአሰላሳዮችን ፣ የመሪዎችን እና የለዉጥ ፈጣሪዎችን ሃሳብ ያድምጡ።

የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት

የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት
ሰብስክራይብ
“በምንም አይነት ቋንቋ ቢጻፍ፣ በሩሲያንኛ የተጻፉ መጻህፍትና ደራሲያን ብዛት የአለም ሁሉ ደራሲያን ቢደመሩ ሩሲያ ውስጥ ያሉትን ደራሲያኖች የሚበልጡአቸው አይመስለኝም፤ ይሄ ትልቅ ሀብት ነው፡፡” አለማየሁ አሊ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ከጸሐፊ አለማየሁ አሊና ደራሲና ተርጓሚ ታደለ ገድሌ (ዶ/ር) ጋር በሩሲያ ሥነ ጽሑፍ እና በኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ መካከል ያለውን አስገራሚ የአስተሳሰብ ዝምድና እንመረምራለን።
"የሩሲያ ደራሲያን ሥራዎች ፣ ለራሳቸዉ ለግላቸው ክብርና ዝና የቆሙ ሳይሆኑ ለደሃው ህዝብ ማህበራዊ ህይወት ለውጥ የቆሙ በመሆናቸው በዚህ ረገድ በጣም ተወዳጅ ናቸው፡፡  ለስነ-ጽሑፍም ፣ ለኢኮኖሚም፣ ለፖለቲካውም፣ ለሳይንሱም ለማንኛውም ነገር ጠቃሚ ይሆናል በሚል ነው [የሩሲያን የስነጽሁፍ ስራዎች] ትርጉም ሥራዎች የተረጎምኩት፡፡" ደራሲና ተርጓሚ ታደለ ገድሌ (ዶ/ር)
የዶስቶየቭስኪ፣ ቼሄቭ፣ ቶልስቶይ እና የሌሎች የሩሲያ ደራሲያን ሥራዎች መነሻ፣ ፍልስፍናዊ፣ ታሪካዊ እና ባህላዊ ይዘት በሰፊው ተቃኝተዋል፡፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ AfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify
አዳዲስ ዜናዎች
0