የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በፆታዊ ጥቃት የጠረጠራቸውን 2 ሺህ 284 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በፆታዊ ጥቃት የጠረጠራቸውን 2 ሺህ 284 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በፆታዊ ጥቃት የጠረጠራቸውን 2 ሺህ 284 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.09.2025
ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በፆታዊ ጥቃት የጠረጠራቸውን 2 ሺህ 284 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ

የቤተሰብ ጥቃት፣ የሕጻናት ጥበቃ እና ወሲባዊ ወንጀሎች ክፍል፣ በሀገሪቱ የሴቶች ወር ተብሎ በሚታሰበው የነሐሴ ወር በአስገድዶ መድፈር፣ በወሲባዊ ጥቃት እና በሰዎች አፈና ወንጀሎች በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡

በተለይም የክዋዙሉ-ናታል፣ ጋውቴንግ እና ኢስተርን ኬፕ ግዛቶች በቅደም ተከተል 427፣ 380 እና 317 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ከፍተኛውን ቁጥር አስመዝግበዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0