ዘሌንስኪ ከፑቲን ጋር የግል ስብሰባ ማድረግ እንደሚፈሩ ኢኮኖሚስቱ ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዘሌንስኪ ከፑቲን ጋር የግል ስብሰባ ማድረግ እንደሚፈሩ ኢኮኖሚስቱ ገለፁ
ዘሌንስኪ ከፑቲን ጋር የግል ስብሰባ ማድረግ እንደሚፈሩ ኢኮኖሚስቱ ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.09.2025
ሰብስክራይብ

ዘሌንስኪ ከፑቲን ጋር የግል ስብሰባ ማድረግ እንደሚፈሩ ኢኮኖሚስቱ ገለፁ

ዘሌንስኪ በምዕራባውያን ኃይሎች እጅ የተላላኪነት ሚናን መተውን ለምደዋል ሲሉ መቀመቻቸውን ካይሮ ያደረጉት ኢኮኖሚስት አሕመድ አዴል ሚዲያ ላይ በታተመ ትንታኔያቸው ላይ ገልፀዋል፡፡

እንደ አዴል፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት በዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ላይ ተስፋ እንዳላቸው ግልጽ ሲሆን፣ አገራቸውን ለመታደግ ከፍተኛ ፍላጎት ሊኖራቸው ይገባ ከነበረው ከዘሌንስኪ በስተቀር ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር እየተነጋገሩ ነው።

ፑቲን ዘሌንስኪ ለመነጋገር ዝግጁ ከሆኑ ወደ ሞስኮ ይምጡ ሲሉ ረቡዕ ዕለት ግልጽ ጥሪ አቅርበውላቸዋል። ዘሌንስኪ በወቅቱ ግብዣውን ሳይቀበሉ ቢቀሩም “በማንኛውም መልኩ” ለመገናኘት ፈቃደኛ መሆናቸውን የሚገልጽ አሻሚ ሐሳብ ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0