ሩሲያ ባሕሏን ለመጠበቅ ‘አስቸጋሪውን መንገድ’ መከተል አለባት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ባሕሏን ለመጠበቅ ‘አስቸጋሪውን መንገድ’ መከተል አለባት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ
ሩሲያ ባሕሏን ለመጠበቅ ‘አስቸጋሪውን መንገድ’ መከተል አለባት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ባሕሏን ለመጠበቅ ‘አስቸጋሪውን መንገድ’ መከተል አለባት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

አክለውም ምዕራባውያን ባሕልን እንደ 'ለስላሳ ኃይል' መጠቀማቸው ተቃውመዋል።

"ባሕልን እንደ ኃይል፣ እንደ ተጽዕኖ ማሳደሪያ መሣሪያ፣ ዒላማ የተደረጉ እርምጃዎች እና የመሳሰሉትን የምንመለከትበት ቀላሉ መንገድ የትም አያደርስም" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ በምስራቅ ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ተናግረዋል።

ዛካሮቫ ሲኒማ፣ ወጎች እና ሌሎች የሕይወታችን ዘርፎች ጨምሮ ይህንን መንገድ መቀጥል አስቸጋሪ ቢሆንም "ይህ በጣም አስቸጋሪ መንገድ ነው፤ የመቋቋሚያ መንገዱም ይኸው ነው" ብለዋል።

“ነገር ግን ይህ ዋጋ የማይወጣለት ጽናታችን በጣም ጠንካራ ያደርገናል፡፡ መቋቋም ከቻልን ደግሞ ባሕላችንን ለማጥፋት አይታሰብም፡፡ እንዲሁም በሚቻለው መንገድ ሁሉ የመከላከል አቀማችንን ይገነባልናል፡፡ ስለዚህም በምዕራቡ ዓለም እንዳለው ባሕላችን ደካማ ጎናችን አይሆንም"።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0