የሩሲያ የካንሰር ክትባት ለሕክምና አገልግሎት ዝግጁ መሆኑን የሩሲያ የፌዴራል የሕክምና-ባዮሎጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የካንሰር ክትባት ለሕክምና አገልግሎት ዝግጁ መሆኑን የሩሲያ የፌዴራል የሕክምና-ባዮሎጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ተናገሩ
የሩሲያ የካንሰር ክትባት ለሕክምና አገልግሎት ዝግጁ መሆኑን የሩሲያ የፌዴራል የሕክምና-ባዮሎጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የካንሰር ክትባት ለሕክምና አገልግሎት ዝግጁ መሆኑን የሩሲያ የፌዴራል የሕክምና-ባዮሎጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ተናገሩ

የቅድመ-ሕክምና ጥናቶች የክትባቱን ደህንነት አረጋግጠዋል፡፡ በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ ውሎ ከ60 እስክ 80 በመቶ ዕጢን እንደሚቀንስ፣ እድገትን እንደሚያዘገይ እና የመትረፍ ፍጥነት ምጣኔን እንደሚያሻሽል ቬሮኒካ ስክቮርትሶቫ ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል።

ኤጀንሲው ፈቃድ ለማግኘት የነሐሴ መጨረሻ ላይ ለሀገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሰነዶችን አስገብቷል።

ክትባቱ መጀመሪያ ዒላማውን የአንጀት ካንሰርን ሲያደርግ፣ በተጨማሪም በጣም ኃይለኛ ከሆኑ የካንሰር ዓይነቶች መካከል ለግላይዮብላስቶማ (የጭንቅላት ካንሰር ዝርያ) እና ለሜላኖማ (የቆዳ እና የዐይንን ካንሰር) ሕመሞችን ለማከም የሚያስችሉ የተሻሻሉ መተግበሪያዎች እየተዘጋጁለት ነው።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0