የምስራቅ የኢኮኖሚ ፎረም፤ ከ75 ሀገራት የተውጣጡ 8,400 ተሳታፊዎች፣ 80 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ የሚተመኑ 353 ስምምነቶች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየምስራቅ የኢኮኖሚ ፎረም፤ ከ75 ሀገራት የተውጣጡ 8,400 ተሳታፊዎች፣ 80 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ የሚተመኑ 353 ስምምነቶች
የምስራቅ የኢኮኖሚ ፎረም፤ ከ75 ሀገራት የተውጣጡ 8,400 ተሳታፊዎች፣ 80 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ የሚተመኑ 353 ስምምነቶች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

የምስራቅ የኢኮኖሚ ፎረም፤ ከ75 ሀገራት የተውጣጡ 8,400 ተሳታፊዎች፣ 80 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ የሚተመኑ 353 ስምምነቶች

በፎረሙ ትልቅ ቁጥር ያለው ልዑካን የነበራቸው ሀገራት፦

ቻይና፣

ሞንጎሊያ፣

ሕንድ፣

ጃፓን እና

ላኦስ ናቸው።

እንደ ፎረሙ አዘጋጅ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚዎች መረጃ፣ ፎረሙ ከንግድ አጀንዳው በተጨማሪ ከ26 ሀገራት የተውጣጡ ስፖርተኞች የተሳተፉበት ስፖርታዊ ውድድሮችንም አስተናግዷል።

በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ በምትገኘው ቭላዲቮስቶክ ከተማ የተካሄደው ይህ ፎረም ነሐሴ 29 ተጀምሮ እስከ ዛሬ ቆይቷል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0