ሩሲያ የወርቅ ክምችቷን በ44 በመቶ መጨመሯን የሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ የወርቅ ክምችቷን በ44 በመቶ መጨመሯን የሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር አስታወቁ
ሩሲያ የወርቅ ክምችቷን በ44 በመቶ መጨመሯን የሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የወርቅ ክምችቷን በ44 በመቶ መጨመሯን የሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር አስታወቁ

የእድገት መጠኑ እ.አ.አ.በ2025 የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ 450 ቶን የደረሰ ሲሆን፣ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ወቅት ከነበረው 313 ቶን ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል ሲሉ አሌክሳንደር ኮዝሎቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በ2025 መጨረሻ፣ የአገሪቱ የወርቅ ክምችት ጭማሪ ከ500 ቶን እንደሚሻገር ይጠበቃል። ጉልህ የሆኑ የወርቅ ክምችቶች ተገኝተው ከተመዘገቡ ይህ አኃዝ ከዚህም ሊበልጥ ይችላል ብለዋል።

በ2024 ሁለተኛ ግማሽ ዓመት የነበረው የሩሲያ አጠቃላይ የወርቅ ክምችት 2 ሺህ 335.85 ቶን ነው።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0