የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ለ2026 የዓለም ዋንጫ ያለፈ የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡድን ሆነ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ለ2026 የዓለም ዋንጫ ያለፈ የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡድን ሆነ
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ለ2026 የዓለም ዋንጫ ያለፈ የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡድን ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ለ2026 የዓለም ዋንጫ ያለፈ የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡድን ሆነ

ሞሮኮ በምድብ ኢ(E) የነበሩትን ሁሉንም ስድስት ጨዋታዎች በማሸነፍ ምድቡን በአንደኝነት አጠናቃለች። የእግር ኳስ ቡድኑ አስተናጋጆቹን አሜሪካ፣ ሜክሲኮ፣ ካናዳ እና ሌሎች 13 ቡድኖችን በመቀላቀል ለዓለም ዋንጫ ያለፈ 17ኛው ቡድን ሆኗል።

የ2026 የዓለም ዋንጫ ከሰኔ 4 እስከ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0