የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ራማፎሳ በልዩ የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንደሚሳተፉ የፕሬስ ሴክሬተሪ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ራማፎሳ በልዩ የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንደሚሳተፉ የፕሬስ ሴክሬተሪ አስታወቁ
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ራማፎሳ በልዩ የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንደሚሳተፉ የፕሬስ ሴክሬተሪ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ራማፎሳ በልዩ  የብሪክስ ጉባኤ ላይ እንደሚሳተፉ የፕሬስ ሴክሬተሪ አስታወቁ

ቪንሰንት ማግዌንያ ራማፎሳ በጉባኤው ላይ ስለሚኖራቸው ተሳትፎ ስፑትኒክ ላቀረበላቸው ጥያቄ የፕሬዝዳንቱን ተሳትፎ “አረጋግጣለሁ” ሲሉ መልስ ሰጥተዋል።

የብራዚሉ ፕሬዝዳንት አማካሪ ሴልሶ አሞሪም ከዚህ ቀደም ለሚዲያዎች እንደተናገሩት በብራዚሉ ፕሬዝዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ አነሳሽነት ጷጉሜ 3 የሚካሄድ ልዩ የበይነ-መረብ የብሪክስ ጉባኤ ተዘጋጅቷል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0