ምዕራባውያን የሚጠቀሙበት የአፍሪካ ወርቅ - እንዴት ነጻ መውጣት ይቻላል?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱምዕራባውያን የሚጠቀሙበት የአፍሪካ ወርቅ - እንዴት ነጻ መውጣት ይቻላል?
ምዕራባውያን የሚጠቀሙበት የአፍሪካ ወርቅ - እንዴት ነጻ መውጣት ይቻላል? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን የሚጠቀሙበት የአፍሪካ ወርቅ - እንዴት ነጻ መውጣት ይቻላል?

የማሊው ኢኮኖሚስት ሞዲቦ ማኦ ማካሎው አፍሪካን ጥገኛ ከሚያደርጋት አሠራር ለማላቀቅ የሚያስችል ስትራቴጂያቸውን ለስፑትኒክ አፍሪካ አጋርተዋል።

ከራዕያቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 “የጥሬ ዕቃ ብዝበዛ ኢኮኖሚን” ማብቃት፡ “የአፍሪካ ሀገራት ጥሬ ዕቃን ወደ ውጭ በመላክና የተመረቱ ምርቶችን በማስገባት ላይ ብቻ ተወስነዋል”።

→ መፍትሔው፡ ጥሬ ዕቃዎችን ማቀነባበር እና ከፍተኛ እሴት በሚሰጡ ዘርፎች ላይ ማተኮር።

🟠 ስትራቴጂያዊ ራዕይና አመራር ፦ “አፍሪካውያን እውነተኛ ነጻነታቸውን ለማረጋገጥ ጥገኛ የሚያደርጋቸውን ውሎችን ከመፈረማቸው በፊት ስለራሳቸው ማሰብ አለባቸው።”

🟠 በልዩነት ይልቅ አንድነት፦ በውጭ ኃይሎች የሚደረጉትን “ከፋፍለህ ውረር” ስልቶች ለመቋቋም የጋራ ስትራቴጂዎችን መገንባት አለባቸው።

🟠 አጋርነትን ማሻሻል፡ “የሲኤፍኤ ፍራንክ (14 የአፍሪካ ሀገራት የሚጠቀሙበት የጋራ ገንዘብ ስያሜ) ጊዜ ያለፈበት ነው” ጊዜው ያለፈባቸውን የገንዘብ ስምምነቶች ወደ ጎን ትቶ ለመራመድ ጊዜው አሁን ነው።

🟠 የንግድ እንቅስቃሴዎች በብሔራዊ ገንዘቦችን እንዲካሄዱ ማበረታታት ፦ የአፍሪካ-አቀፍ(በአገራቱ መካከል የሚደረገው) ንግድ የሚሳለጠው በየራሳቸውን ገንዘቦች ሲለዋወጡ ነው።

“አፍሪካውያን እርስ በርስ ንግድ ግብይት ሲያደርጉ፣ ምርቶቻቸውን ለተጨማሪ እሴት መፍጠር ሲያበቁ እና በአፍሪካ ውስጥ የሥራ ዕድል ሲፈጥሩ ነው  የሚበለጽጉት።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0