ዓለም በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ሥርዓት ለውጥ ላይ እንደምተገኝ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዓለም በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ሥርዓት ለውጥ ላይ እንደምተገኝ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ
ዓለም በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ሥርዓት ለውጥ ላይ እንደምተገኝ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

ዓለም በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ሥርዓት ለውጥ ላይ እንደምተገኝ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ተናገሩ

ዲሜትሪ ፔስኮቭ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሻንጋይ የትብብር ድርጅት ጉባኤ ወቅት በቻይና የቀረበውን አዲስ ዓለም አቀፍ አስተዳደር ተነሳሽነት እንደደገፉ አስታውሰዋል።

"ይህ እኛ በምንገኝበት በዚህ የሽግግር ወቅት እየመጡ ካሉ በጣም አስፈላጊ ተነሳሽነቶች ውስጥ አንዱ ነው" ያሉ ሲሆን የዓለም የለውጥ አቅጣጫ ግልጽ እንዳልሆነም በምስራቃዊ ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0