የምዕራባውያን ጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል፤ አውሮፓ ግን ወደኋላ ቀርታለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየምዕራባውያን ጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል፤ አውሮፓ ግን ወደኋላ ቀርታለች
የምዕራባውያን ጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል፤ አውሮፓ ግን ወደኋላ ቀርታለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

የምዕራባውያን ጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል፤ አውሮፓ ግን ወደኋላ ቀርታለች

"ምዕራባውያን የጀመሩት ትልቁ ጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየገባ ነው፡፡ ... አውሮፓ በዚህ አደገኛ ጨዋታ ተሸንፋለች፤ ዛሬ ላይ ሉዓላዊ አይደለችም" ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንታዊ አማካሪ አንቶን ኮቢያኮቭ በምሥራቃዊ ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ተናግረዋል፡፡

አክለውም "ቋሚ የቃል ሽኩቻ" ቢኖርም የአሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነት መደበኛ መሆን በዩክሬን "ፈጣን እልባት" ሊያመጣ እንደሚችል ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0