በደቡባዊ ዓለም እየጨመረ የመጣው የሩሲያ ሚና ለአፍሪካ ትልቅ ዕድል መሆኑን ባለሙያው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበደቡባዊ ዓለም እየጨመረ የመጣው የሩሲያ ሚና ለአፍሪካ ትልቅ ዕድል መሆኑን ባለሙያው ተናገሩ
በደቡባዊ ዓለም እየጨመረ የመጣው የሩሲያ ሚና ለአፍሪካ ትልቅ ዕድል መሆኑን ባለሙያው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.09.2025
ሰብስክራይብ

በደቡባዊ ዓለም እየጨመረ የመጣው የሩሲያ  ሚና ለአፍሪካ ትልቅ ዕድል መሆኑን ባለሙያው ተናገሩ

ከ70 ሀገራት የተውጣጡ ከ70 በላይ ተወካዮች በምስራቃዊ ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ “ለውጥ እና አዲስ የአሰራር መንገድ አለ። ሰዎች በሩሲያ ላይ እምነት እንዳላቸው እያሳዩ ነው፤ ምናልባትም ፍላጎታቸው በሌላ በኩል ካልተሟላ ሩሲያ መፍትሄ ልትሆን ትችላለች” ሲሉ በቻይና የኢኮኖሚና የንግድ አማካሪዎች ጥምረት (ኢሲሲኤሲ) እና በምስራቅ አፍሪካ የቻይና ዓለም አቀፍ የንግድ ጥምረት (ሲአይሲኤ) ሊቀመንበር ዳኒስ ማሲቦ አጽንኦት ሰጥተዋል።

ለአፍሪካ ይህ እምነት ወደ ተጨባጭ እድሎች ሊተረጎም ይችላል። እየቀነሰ የመጣው የምዕራባውያን ዕርዳታ እና ኢንቨስትመንት ፍሰት፣ በሩሲያ ተሳትፎ በአዲስ እርዳታዎች፣ በብድር እና በኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች አማካኝነት ሊተካ ይችላል።

“ለአፍሪካ ሀገራት በጣም ትልቅ እድል ይሆናል” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0