#viral | የጃፓን ጎዳናዎችን ያደመቀው ባለ 83 ሜትር የገለባ እባብ

ሰብስክራይብ

#viral | የጃፓን ጎዳናዎችን ያደመቀው ባለ 83 ሜትር የገለባ እባብ

ሁለት ቶን ክብደት ያለው ይህ አምሳለ እባብ፣ 54 ክፍሎች አሉት፤ ለማንቀሳቀስም ወደ 500 የሚጠጉ ሰዎች ተጠቅሟል፡፡

ሥነ-ሥርዓቱ በ1967 አስከፊ ጎርፍ በደርዘን የሚቆጠሩ የሰኪካዋ መንደር ነዋሪዎች የቀጠፈበትን ክስተት ለማስታወስ ከ30 ዓመታት በላይ ሲካሄድ ቆይቷል።

የአካባቢው ነዋሪዎች ግዙፍ እባቦች ጎርፍን እንደሚያመጡ የሚያምኑ እንደመሆናቸው፣ ትዕይንታዊ ሰልፉ ከወንዙ ጋር ሰላምን ለማድረግ ለመፀለይ እንዲሁም ሰዎች ውሃ የሚሸሽገውን አደጋ እንዲያስታውሱ ለማድረግ አስፈላጊያቸው ነው።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0