ሊቢያ ሩሲያ በዓለም አቀፍ ደሕንነት ላይ የመትጫወተውን ሚናን አደነቀች

ሰብስክራይብ

ሊቢያ ሩሲያ በዓለም አቀፍ ደሕንነት ላይ የመትጫወተውን ሚናን አደነቀች

ሩሲያ የመከላከያ ሚኒስትር ቤሉሶቭ እና የሊቢኦያ ብሔራዊ ጦር አዛዥ ካሊድ ሐፍታር፣ በሁለትዮሽ ዋና ዋና ጉዳዮች እና እየተሻሻለ በመጣው የሰሜን አፍሪካ መረጋጋት ዙሪያ አርብ እለት ውይይት አካሂደዋል፡፡

ቀደም ብሎ፣ የሊቢያ ብሔራዊ ጦር አዛዥ ካሊድ ሐፍታር፣ ግንቦት 9 ቀን 2025 በሞስኮ በተከበረው የድል ቀን በዓል ላይ በተገኙበት ወቅት ከፑቲን ጋር ተገናኝተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0