ኢትዮጵያ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል በኃይል ንግድ ቀጣናዊ ውህደትን በማረጋገጥ ረገድ ፈጣን ሂደት ላይ ናት - የውሃ አስተዳደር ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል በኃይል ንግድ ቀጣናዊ ውህደትን በማረጋገጥ ረገድ ፈጣን ሂደት ላይ ናት - የውሃ አስተዳደር ባለሙያ
ኢትዮጵያ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል በኃይል ንግድ ቀጣናዊ ውህደትን በማረጋገጥ ረገድ ፈጣን ሂደት ላይ ናት - የውሃ አስተዳደር ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.09.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል በኃይል ንግድ ቀጣናዊ ውህደትን በማረጋገጥ ረገድ ፈጣን ሂደት ላይ ናት - የውሃ አስተዳደር ባለሙያ

ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከመጠናቀቁ በፊት ጅቡቲ፣ ሱዳን፣ ኬንያ እና ታንዛኒያን በኃይል እንዳስተሳሰረች ያስታወሱት ባለሙያው፤ ሌሎች ሀገራትም ከኢትዮጵያ ንፁህ ኢነርጂ የማግኘት ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል።

“እንደ ሩዋንዳ፣ ብሩንዲ፣ ኡጋንዳ፣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ደግሞ ደቡብ ሱዳን ኃይል የማግኘት ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው። እንደሚታወቀው አህጉራዊ ውህደትን ለማረጋገጥ በአፍሪካ ኅብረት ከተመረጡት ዘርፎች መካከል አንዱ ኃይል ነው” ሲሉ የውሃ አስተዳደር ባለሙያው ፈቅአሕመድ ነጋሽ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ኢትዮጵያ የተፋሰሱን ሀገራት የኃይል እጥረት ለመሙላት እየተጓዘችበት ያለው መንገድ ለሌሎች መማሪያ የሚሆን ነው ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0