አበባይሆሽ በኢትዮጵያ የቻይና ኢምባሲ

ሰብስክራይብ

አበባይሆሽ በኢትዮጵያ የቻይና ኢምባሲ

የራስ ቲያትር አርቲስቶች መጪውን አዲስ ዓመት አስመልክቶ አዲስ አበባ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ተገኝተው አበባይሆሽ ጨፍረዋል፡፡

ሁነቱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማካኝነት የተዘጋጀ ነው፡፡ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዋና ዳይሬከተር አምባሳደር ነብዩ ተድላ፤ የኢትዮጵያ እና ቻይና ስትራቴጂካዊ አጋርነት ጥልቅ እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ እንደሆነ በዝግጅቱ ወቅት ተናግረዋል፡፡

"የዘመን መለወጫን ዘፈን በቻይና ኤምባሲ በማሳየታችን በጣም ደስተኞች ነን" ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አበባይሆሽ በኢትዮጵያ የቻይና ኢምባሲ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አበባይሆሽ በኢትዮጵያ የቻይና ኢምባሲ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0