በሴቶች ንቁ የመሪነት ተሳትፎ የሩሲያን አብነት ወስደናል - የጋና የፓርላማ አባል

ሰብስክራይብ

በሴቶች ንቁ የመሪነት ተሳትፎ የሩሲያን አብነት ወስደናል - የጋና የፓርላማ አባል

የጋና ፓርላማ የሥርዓተ-ፆታ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ዙዋራ ኢብራሂም በሩሲያ በነበራቸው ጉብኝት፤ ሴቶች በትምህርት እና በአመራርነት ላይ ያላቸው ድርሻ እንዳስደነቃቸው ተናግረዋል።

ምክትል ሰብሳቢዋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሀገራቸው የሴቶችን ተሳትፎ በማረጋገጥ ረገድ የያዘችው ውጥን ሩሲያ ውስጥ ተተግብሮ ማየታቸው መንፈሳቸውን እንዳበረታው ገልጸዋል፡፡

"ሩሲያ የሴቶችን ነፃነት፣ እኩልነት እና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ረገድ ለእኛ ዋቢ ሆናለች። በሀገሬ ልንሠራው እየሞከርን ያለነውን ነገር እዚህ ተተግብሮ ማየቴም ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው" ብለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0