የፑቲን የምስራቅ ኢኮኖሚ ፎረም መልዕክት ሩሲያ በሩቅ ምስራቅ እና በሳይቤሪያ ልማት በኩል በእስያ ላይ ያላትን ስትራቴጂያዊ ትኩረት ያሳያል - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፑቲን የምስራቅ ኢኮኖሚ ፎረም መልዕክት ሩሲያ በሩቅ ምስራቅ እና በሳይቤሪያ ልማት በኩል በእስያ ላይ ያላትን ስትራቴጂያዊ ትኩረት ያሳያል - ባለሙያ
የፑቲን የምስራቅ ኢኮኖሚ ፎረም መልዕክት ሩሲያ በሩቅ ምስራቅ እና በሳይቤሪያ ልማት በኩል በእስያ ላይ ያላትን ስትራቴጂያዊ ትኩረት ያሳያል - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.09.2025
ሰብስክራይብ

የፑቲን የምስራቅ ኢኮኖሚ ፎረም መልዕክት ሩሲያ በሩቅ ምስራቅ እና በሳይቤሪያ ልማት በኩል በእስያ ላይ ያላትን ስትራቴጂያዊ ትኩረት ያሳያል - ባለሙያ

ህንዳዊው ፖለቲከኛ ሳቪዮ ሮድሪጌስ የሩቅ ምስራቅ ሀብቶቿ እና ስልታዊ አቀማመጧ ሩሲያን በህንድ-ፓሲፊክ ውስጥ ቁልፍ ተዋናይ ያደርጋታል ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

"መልዕክቱ ግልፅ ነው - ሩሲያ በእስያ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ሚናዋን ለማስፋት ቁርጠኛ ነች" ብለዋል፡፡

ህንድ "የኃይል ደህንነት፣ ንግድ፣ ግንኙነቷን እና ክልላዊ ሚዛኑን ለማጠናከር ይህን እንደ እድል ማየት ይኖርባታል" ሲሉም ጨምረው ገልፀዋል፡፡

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0