ሩሲያ ለአርክቲክ እና ሰሜናዊ የባሕር መስመር ኦፕሬሽኖች ለወዳጃዊ ሀገራት ሠራተኞች የሥልጠና እድል አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ለአርክቲክ እና ሰሜናዊ የባሕር መስመር ኦፕሬሽኖች ለወዳጃዊ ሀገራት ሠራተኞች የሥልጠና እድል አቀረበች
ሩሲያ ለአርክቲክ እና ሰሜናዊ የባሕር መስመር ኦፕሬሽኖች ለወዳጃዊ ሀገራት ሠራተኞች የሥልጠና እድል አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.09.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለአርክቲክ እና ሰሜናዊ የባሕር መስመር ኦፕሬሽኖች ለወዳጃዊ ሀገራት ሠራተኞች የሥልጠና እድል አቀረበች

ውሳኔውን በ2025 የምስራቅ ኢኮኖሚክ ፎረም "ኃላፊነት ያለው አጋርነት ለአርክቲክ እና የሩቅ ምስራቅ አጠቃላይ ልማት" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ውይይት፤ የሩሲያ የትራንስፖርት ዘርፍ ምክትል ሚኒስትር አሌክሳንደር ፖሺቪይ አስታውቀዋል።

"በትራንስ-አርክቲክ የትራንስፖርት ኮሪደር ላይ የተመሠረተው ይህ የጉዞ መስመር በአብዛኛው በውጭ ሀገራት ሠራተኞች ይሸፈናል። ሥራቸውን በብቃት እና በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲያከናውኑ የራሳችንን ሠራተኞች ብቻ ሳይሆን በዋነኛነት ለወዳጅ ሀገራት ሠራተኞች ሥልጠና ለመጀመር ተዘጋጅተናል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0