በሩሲያ እና ቻይና መካከል ከቪዛ ነፃ ስርዓት ለመመስረት መወሰኑ በጣም ጠቃሚ ነው - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ እና ቻይና መካከል ከቪዛ ነፃ ስርዓት ለመመስረት መወሰኑ በጣም ጠቃሚ ነው - ፑቲን
በሩሲያ እና ቻይና መካከል ከቪዛ ነፃ ስርዓት ለመመስረት መወሰኑ በጣም ጠቃሚ ነው - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.09.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ እና ቻይና መካከል ከቪዛ ነፃ ስርዓት ለመመስረት መወሰኑ በጣም ጠቃሚ ነው - ፑቲን

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከምስራቃዊ የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖለቲካ ቢሮ አባል ሊ ሆንግዞንግ ጋር  ውይይት አድርገዋል።

ሩሲያ በተመሳሳይ ለቻይና ነፃ የቪዛ ስርዓት እንደምትተገብር ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0