ማሊ አልጄሪያ ላይ አቤቱታ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማሊ አልጄሪያ ላይ አቤቱታ አቀረበች
ማሊ አልጄሪያ ላይ አቤቱታ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.09.2025
ሰብስክራይብ

ማሊ አልጄሪያ ላይ አቤቱታ አቀረበች

እርምጃው እ.አ.አ 2025 ከመጋቢት 31 እሰከ ሚያዝያ 1 ቀን ባለው ምሽት በኪዳል ክልል ቲንዛዋቴን መንደር የማሊ ጦር ኃይል ንብረት የሆነው የስለላ ሰው አልባ አውሮፕላን፤ እንደ ባማኮ ገለፃ፤ ሆን ተብሎ መመታቱን ተከትሎ የመጣ ነው።

ማሊ ድርጊቱን የግዛት ሉዓላዊነቷን የጣሰ፣ ጠበኛ እና አሳፋሪ ድርጊት ስትል ገልፃዋለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0