ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነስተኛ የንግድ ድሮኖች ማምረቻ ይፋ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነስተኛ የንግድ ድሮኖች ማምረቻ ይፋ አደረጉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነስተኛ የንግድ ድሮኖች ማምረቻ ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.09.2025
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነስተኛ የንግድ ድሮኖች ማምረቻ ይፋ አደረጉ

በኤሮ አባይ የድሮን ማምረቻ ባደረጉት ጉብኝት ኢትዮጵያ ለንግድ፣ ለቅኝት እና ለዘመቻ የሚሆኑ በርካታ ድሮኖችን እያመረተች እንደሆነ ገልፀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም "ኢትዮጵያ እያመረተቻቸው ያሉ ድሮኖች ሉዐላዊነቷን በማስጠበቅ፤ የተጀመረውን ብልጽግና ማስቀጠል የሚያስችሉ ናቸው" ብለዋል።

በቅርቡ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተዘጋጀው የድሮን ትርዒት፤ በማምረቻው በተመረቱ የሰው አልባ አውሮፕላኖች እንደተከናወነም ጠቁመዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነስተኛ የንግድ ድሮኖች ማምረቻ ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነስተኛ የንግድ ድሮኖች ማምረቻ ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0