#viral | ችግር ብልሃትን ይፈጥራል እንዲሉ!

ሰብስክራይብ

#viral | ችግር ብልሃትን ይፈጥራል እንዲሉ!

መኪና ባይኖርም? ችግር የለም። ግለሰቡ በኤሌክትሪክ ሻንጣ ፈጣን መንገድ ላይ ሲነፍስ ታይቷል።

አንካራ፣ ቱርኪዬ

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0