ናይጄሪያ በ2025 ከነዳጅ ዘይት ውጪ የ13.4 ቢሊዮን ዶላር እድገት አስመዘገበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናይጄሪያ በ2025 ከነዳጅ ዘይት ውጪ የ13
ናይጄሪያ በ2025 ከነዳጅ ዘይት ውጪ የ13 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.09.2025
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ በ2025 ከነዳጅ ዘይት ውጪ የ13.4 ቢሊዮን ዶላር እድገት አስመዘገበች

🪙 ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ ወደ 10.2 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ሀገሪቱ ካላት የነዳጅ ዘይት ውጭ ካሉ ምንጮች ተገኝቷል ብለዋል።

የተመዘገበው እድገት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ40.5 በመቶ ብልጫ ያለው ነው።

በቅርብ ጊዜ የተተገበሩ በርከት ያሉ ማሻሻያዎች መንግሥት ቀጣይነት ያላቸው ስልታዊ ለውጦችን መቆጣጠር እንዲችል አድርጎታል ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል።

ለውጤቱ ቁልፍ ምክንያቶች፦

የቀረጥ ስርዓቱን ዲጂታላይዝ ማድረግ፣

ለማሻሻያዎቹ ተገዢነት፣

የጉምሩክ አውቶሜሽን። 

"ገቢያችን እያደገ የመጣው እያንዳንዱን ኒያራ እንዲቆጠር በማድረጋችን እና ናይጄሪያውያን ሀገሪቱን ለሚጠቅሙ ማሻሻያዎችን ተገቢውን ምላሽ እየሰጡ ስለሆነ ነው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0