ስኬታማ የሀገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የግል አቪዬሽን ተቋማት ለዓለም አቀፍ በረራ ፍቃድ ሊያገኙ ይችላሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱስኬታማ የሀገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የግል አቪዬሽን ተቋማት ለዓለም አቀፍ በረራ ፍቃድ ሊያገኙ ይችላሉ
ስኬታማ የሀገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የግል አቪዬሽን ተቋማት ለዓለም አቀፍ በረራ ፍቃድ ሊያገኙ ይችላሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.09.2025
ሰብስክራይብ

ስኬታማ የሀገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ የግል አቪዬሽን ተቋማት ለዓለም አቀፍ በረራ ፍቃድ ሊያገኙ ይችላሉ

የግል አቪዬሽን ተቋማት ከተሞችን የሚያገናኝ የቀጥታ በረራ አገልግሎት እንዲሰጡ መጠየቁን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ቦሌ አየር ማረፊያን ማዕከል ያደረገው የሀገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት መስፋት እንዲችል የግሉ ዘርፍ መሳተፍ እንዳለበት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴሩ ዓለሙ ስሜ ጠይቀዋል። 

የቀረበውን ዕድል የሚጠቀሙ እና ስኬታማ የሚሆኑ የግል አቪዬሽን ኩባንያዎች ለዓለም አቀፍ መስመሮች ፈቃድ ሊያገኙ እንደሚችሉም አስታውቀዋል።

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈ በመላ ኢትዮጵያ የክልል ከተሞችን ከከተሞች የሚያገናኙ የቀጥታ በረራዎች ስለሚያስፈልጉ የግሉ ዘርፍ ዕድሉን እንዲጠቀም አሳስበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0