የሻንጋይ ትብብር ድርጅት 2035 ስትራቴጂ፦ ከውጥን እስከ ተጨባጭ እርምጃዎች

ሰብስክራይብ

የሻንጋይ ትብብር ድርጅት 2035 ስትራቴጂ፦ ከውጥን እስከ ተጨባጭ እርምጃዎች

"በቻይና በተካሄደው የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ጉባኤ ከፀደቁት 24 ሰነዶች መግለጫው እና የ2035 ስትራቴጂ ይገኙበታል። መግለጫው የፖለቲካ ሰነድ፤ ዓላማችን ማለት ነው። ስትራቴጂው ለማድረግ ስላቀድነው የሚገልፅ ነው" ሲሉ የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ምክትል ዋና ፀሃፊ ሶሄላ ካኽን፤ ከምሥራቅ ኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን 'ታላቁ የዩሬዥያ አጋርነት፤ የአህጉሪቱ አዲስ የእድገት እይታ' በሚል መሪ ቃል ከተካሄደው ውይይት ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0