የሻንጋይ ትብብር ድርጅት የሀገራት ሉዓላዊነትን ያከበረ እና ከፉክክር ይልቅ ትብብርን ያስቀደመ መሆኑን - ቤኒናዊው የታሪክ ምሑር

ሰብስክራይብ

የሻንጋይ ትብብር ድርጅት የሀገራት ሉዓላዊነትን ያከበረ እና ከፉክክር ይልቅ ትብብርን ያስቀደመ መሆኑን - ቤኒናዊው የታሪክ ምሑር

ምሑር አምዛት ቡካሪ-ያባራ ድርጅቱ በአንዳንድ ጥምረቶች ከሚታየው አንዱን የበላይ ሌላውን ደግሞ የበታች ካደረገ አካሄድ የጸዳ መሆኑንም አንስተዋል።

"እኛ እንደ ኔቶ አይነት ኅብረት አይደለንም። የእኛ የግንኙነት አውድም በዩናይትድ ስቴትስ እና በአውሮፓ ኅብረት መካከል እንዳለው አንዱ የበላይ አንዱ ደግሞ የበታች የሚሆንበትም አይደለም። እኛ ሰጥቶ መቀበልን የሚያበረታታ የብዝሃ ዋልታ ሞዴልን እያስተዋወቅን ነው" ብለዋል።

አምዛት ቡካሪ-ያባራ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ጥምረቱ በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ያለውን ኢ-ፍትሐዊነት ለመታገል የኃይል ሚዛን ከመሆን አንጻር ያለውን ሚናም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0