የአፍሪካ ሀገራት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፋቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ከሩሲያ ጋር በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የጋና የፓርላማ አባል

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሀገራት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፋቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ከሩሲያ ጋር በቅርበት ሊሠሩ ይገባል - የጋና የፓርላማ አባል

ዙዋራ ኢብራሂም በሩሲያ በነበራቸው ጉብኝት የአፍሪካን ልማት የሚደግፉ ዘርፈ ብዙ የፈጠራ ውጤችን መመልከታቸውን ለፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"የአፍሪካን ሀገራት የልማት አጀንዳ ወደፊት ለማስጓዝ ሩሲያ እያሳየችው ያለችው ቁርጠኝነት በጣም አስደሳች ነው። ጋና በሩሲያ የሚገኙ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለሀገሪቱ በሚስማማ አውድ ይበልጥ መጠቀም እንዳለባትም አስባለሁ" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0