የቡርኪና ፋሶ ፓርላማ አዲስ የቤተሰብ ሕግ አፀደቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቡርኪና ፋሶ ፓርላማ አዲስ የቤተሰብ ሕግ አፀደቀ
የቡርኪና ፋሶ ፓርላማ አዲስ የቤተሰብ ሕግ አፀደቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.09.2025
ሰብስክራይብ

የቡርኪና ፋሶ ፓርላማ አዲስ የቤተሰብ ሕግ አፀደቀ

አዲሱ ሕግ ፍትሐዊና የተባበረ የቡርኪና ፋሶ ቤተሰብ ይፈጥራል ሲሉ የፍትሕ ሚኒስትሩ ኢዳሶ ባያላ ተናግረዋል፡፡

ወደ ሥራ ለመግባት የፕሬዝዳንት ትራኦሬን ይሁንታ ይጠብቃል፡፡

በአዲሱ ሕግ የተካተቱ ቁልፍ ለውጦች፦

🟠 የግብር ሰዶም ድርጊቶችን መፈፀም ከሁለት እስከ አምስት እስራት እና ቅጣቶች ይጠብቁታል፡፡ ይህን የሚጥሱ የውጭ ሀገር ዜጎች  ከሀገር ሊባረሩ ይችላሉ፡፡

🟠 በብሔራዊ ደህነንት ወንጀል የተከሰሱ ዜግነታቸውን ሊያጡ ይችላሉ፡፡

🟠 በጋብቻ ዜግነት ማግኘት አይቻልም፡፡ ከ5-7 ዓመት የመጠበቂያ ግዜና የ10 ዓመታት የቋሚ ነዋሪነት ላላገቡ አመልካቾች ያስፈለጋል፡፡

🟠 የአዋቂ እድሜ እርከን ከ18 ዓመት ይጀምራል፡፡

🟠 ሐይማኖታዊ እና ባሕላዊ ጋብቻዎች በይፋ ተቀባይነት አግኝተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቡርኪና ፋሶ ፓርላማ አዲስ የቤተሰብ ሕግ አፀደቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቡርኪና ፋሶ ፓርላማ አዲስ የቤተሰብ ሕግ አፀደቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0