የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር አውሮፓን ከውሃ ጉድጓድ ሥር ካለ እንቁራሪት ጋር ማነፃፀራቸው ፍፁም ተገቢ ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር አውሮፓን ከውሃ ጉድጓድ ሥር ካለ እንቁራሪት ጋር ማነፃፀራቸው ፍፁም ተገቢ ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ
የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር አውሮፓን ከውሃ ጉድጓድ ሥር ካለ እንቁራሪት ጋር ማነፃፀራቸው ፍፁም ተገቢ ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.09.2025
ሰብስክራይብ

የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር አውሮፓን ከውሃ ጉድጓድ ሥር ካለ እንቁራሪት ጋር ማነፃፀራቸው ፍፁም ተገቢ ነው - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ

"እሳቸው (ሮበርት ፊኮ) ቁርጡን ነው የተናገሩት፡፡ አስተያየታቸው ስለ ምስኪኑ ፍጡር ሳይሆን ስለጠባብ የዓለም ምልከታ ነበር። ስለ ወቅቱ የምዕራቡ ዓለም መሪዎች ጠባብ የዓለም እይታ" ሲሉ ለስፑትኒክ አብራርተዋል።

የምዕራቡ ዓለም የፖለቲካ ልሂቃን አጀንዳ የሚያስቀምጡላቸውን ሰዎች ቦታ እና የእይታ መስክ አጥብበዋል ሲሉ ዛካሮቭ ጨምረው ገልፀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0