ፕሬዝዳንት ፑቲን የቻይና የድል ቀን ወታደራዊ ትርዒትን ይታደማሉ
21:32 02.09.2025 (የተሻሻለ: 21:34 02.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ፑቲን የቻይና የድል ቀን ወታደራዊ ትርዒትን ይታደማሉ
🪖 ቻይና ጃፓንን ያሸነፈችበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል እና የሁለተኛው ጦርነት ማብቂያ በነገው እለት በቲያንሚን አደባባይ ይከበራል፡፡
🟠 ከ45 በላይ ከፍተኛ ወታደራዊ ክፍሎች ወታደራዊ ትርዒት ያሳያሉ።
🟠 በመቶዎች የሚቆጠሩ ላቅ ያሉ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ይንቀሳቀሳሉ።
🟠 ከመቶ በላይ ተዋጊዎች፣ ቦምብ ጣዮች እና ሄሊኮፕተሮች ኃይላቸውን ያሳያሉ።
🟠 የጠፈር፣ ሳይበር፣ የመረጃ ድጋፍ እና የሎጀስቲክስ ኃይልነትን የሚያሳዩ - አዳዲስ የወታደራዊ ትዕይንቶችን ይጠብቁ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X