የደቡብ የሙዚቃ ባንድ በሩሲያ በሚካሄደው የ2025 ዓለም አቀፍ የኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ላይ ይደምቃል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየደቡብ የሙዚቃ ባንድ በሩሲያ በሚካሄደው የ2025 ዓለም አቀፍ የኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ላይ ይደምቃል
የደቡብ የሙዚቃ ባንድ በሩሲያ በሚካሄደው የ2025 ዓለም አቀፍ የኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ላይ ይደምቃል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.09.2025
ሰብስክራይብ

የደቡብ የሙዚቃ ባንድ በሩሲያ በሚካሄደው የ2025 ዓለም አቀፍ የኢንተርቪዥን የሙዚቃ ውድድር ላይ ይደምቃል

መስከረም 2025 በሚካሂደው የሙዚቃ ውድድር ላይ ሁሉንም የብሪክስ አባላት ጨምሮ ከ20 በላይ ሀገራት እንደሚሳተፉ ማረጋገጫ ሰጥተዋል፡፡

ምዛንሲ ጂከሌሌ የሙዚቃ ቡድን የተለያየ ተሰጥኦ ያላቸው አምስት አርቲስቶችን ያጣመረ ነው፡፡

ከሙዚቃ ባሻገር፦ ቡድኑ የደቡብ አፍሪካን የ "ሬንቦ ኔሽን" እውነተኛ የአንድነት፣ የባሕል እና የብዝሃነት ምልክት ነው ሲል የውድድሩ የሚዲያ አገልግሎት ለስፑትኒክ ተናግሯል፡፡

አባላቱን ይተዋወቁ፦

🟠 ትሼፖ ንካዲመንግ፦ ተስፋ እና እምነትን በተሞላ ድምፅ ደቡብ አፍሪካዊው ስቲቭ ዎንደር የሚል ተቅፅላ አግኝቷል፡፡

🟠 ሬኔ ክሩገር፦ ሙዚቀኛ እና ወጣቶችን ለማብቃት ጥበብ እና ተልዕኮን ተጠቅማ የምትሠራ።

🟠 ኖንህላነሀላ ዱቤ፦ ታዋቂ የአፍሮ-ፖፕ ሙዚቀኛ እና በትላልቅ ሀገራዊ ዝግጅቶችና ቴአትሮች ላይ ሥራዎቹን ያቀርባል።

🟠 ኦሉዘረን ስሚዝ፦ የወንጌል ሙዚቃዎችን ከተለምዶ ሙዚቃዎች ጋር በማዋሃድ “የትውልዷ ድምፅ” በመባል ትወደሳለች።

🟠 ሌዲ ዶኦ፦ አምስት ግዜ የብሔራዊ ሙዚቃ ሽልማት አሸናፊ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ መሆን የቻለች እና አልበሟ በታይምስ ስኩዌር ቢልቦርድ ላይ መቅረብ ችሏል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0