ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የሱዳን የመሬት መንሸራተት መንደሮችን አውድሟል

ሰብስክራይብ

ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የሱዳን የመሬት መንሸራተት መንደሮችን አውድሟል

በምዕራብ ሱዳን ዳርፉር ግዛት ለቀናት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ የተፈጠረው ከፍተኛ የመሬት መንሸራተት ታራሲን መንደርን አጥፍቷል፡፡

አሳዛኝ ክስተቱ በሀገሪቱ በቀጠለው ግጭት ተቆርጣ በቀረችው ሩቅ መንደር የተፈጠረ በመሆኑ፤ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተገደበ ነው ሲሉ የእርዳታ ድርጅቶች አስጠንቅቀዋል፡፡

የሱዳን የሽግግር መንግሥት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በመግለፅ ለእርዳታ ሥራዎች ሙሉ ድጋፉን እንደሚሰጥ አረጋግጧል፡፡

ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0