ፕሬዝዳንት ፑቲን የፓኪስታን አቻቸው በህዳር ወር ሩሲያን እንዲጎበኙ ግብዣ አቀረቡ

ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ፑቲን የፓኪስታን አቻቸው በህዳር ወር ሩሲያን እንዲጎበኙ ግብዣ አቀረቡ

ሞስኮ ከፓኪስታን ጋር ያላትን ግንኙነት ከፍ አድርጋ እንደምትመለከት ፑቲን ከጠቅላይ ሚኒስትር ሼባዝ ሻሪፍ ጋር በነበራቸው ውይይት ተናግረዋል፡፡

ሁሉቱ መሪዎች በቤጂንግ የፑቲን ከፍተኛ ደረጃ ስብሰባዎችን ለማስተናገድ በተዘጋጀው ታሪካዊው ዲኡዩታይ የእንግዳ መቀበያ ተገናኝተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ሻሪፍ የፑቲንን ግብዣ ተቀብለው፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለፓኪስታን ለሚሰጡት ድጋፍ እና የቀጣናውን ሚዛናዊነት ለመጠበቅ ለሚያደርጉት ጥረት ምሥጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

“ባለፉት ዓመታት በእርሶ ግላዊ ቁርጠኝነትና ፍላጎት ግንኙነታችን ሊሻሻል ችሏል” ሲሉም አፅዕኖት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0