ሰርቢያ ሩሲያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ፍቃደኛ ያልሆነች ብቸኛ የአውሮፓ ሀገር ናት - ቩቺች
16:48 02.09.2025 (የተሻሻለ: 16:54 02.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሰርቢያ ሩሲያ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ፍቃደኛ ያልሆነች ብቸኛ የአውሮፓ ሀገር ናት - ቩቺች
የሰርቢያ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ቩቺች ቤልግሬድ ገለልተኝነቷን አስጠብቃ እንደምትቀጥል ለፑቲን ተናግረዋል፡፡
የቩቺች ቁልፍ መግለጫዎች፦
ሰርቢያ የሩሲያ ምድር ባቡርና ሮሳቶምን ጨምሮ ሌሎች ኩባንያዎችም በሀገሪቱ በመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች እንዲሳተፉ ትጋብዛለች፡፡
ሩሲያ የሰርቢያን የግዛት አንድነት በመጠበቅ ረገድ ለምታደርገው ድጋፍ እና የሰርቢያን ዜጎች በወዳጅነት ስለመትመለከት ቢልግሬድ ምሥጋና ታቀርባለች፡፡
ከሩሲያ ጋር የሚደረገው የከፍተኛ ደረጃ ትብብር ለሰርቢያ አስፈላጊ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X