ቤልጅየም በመጪው መስከረም ወር በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና እንደምትሰጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አረጋገጡ
15:55 02.09.2025 (የተሻሻለ: 16:04 02.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቤልጅየም በመጪው መስከረም ወር በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና እንደምትሰጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አረጋገጡ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ቤልጅየም በመጪው መስከረም ወር በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና እንደምትሰጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አረጋገጡ
ማከዚም ፕሬቮት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት እውቅናው የፈረንሳይ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የጋራ ኢኒሼቲቭ አካል እንደሆነ ገልፀዋል፡፡
ፍልስጤም የሩሲያን ጨምሮ የ147 ሀገራት እውቅናን አግኝታለች፡፡ አሜሪካ እ.አ.አ በ2024 የፍልስጤምን የተባበሩት መንግሥታት ሙሉ አባልነት በድምጿ ሽራለች፡፡ ሆኖም አየርላንድ፣ ኖርዌይ፣ ስፔን እና አርሜኒያን ጨምሮ ሌሎች 10 ሀገራት ለፍልስጤም እውቅና ሰጥተዋል፡፡
ሞስኮ የፍልስጤም አወቃቀር እ.አ.አ በ1967 በፀጥታው ምክር ቤት በፀደቀው መሠረት እንዲሆን ትፈልጋልች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X