የሩሲያ፣ ቻይና እና ሞንጎሊያ ሀገራት መሪዎች በቤጂንግ የሦስትዮሽ ውይይት አካሄዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ፣ ቻይና እና ሞንጎሊያ ሀገራት መሪዎች በቤጂንግ የሦስትዮሽ ውይይት አካሄዱ
የሩሲያ፣ ቻይና እና ሞንጎሊያ ሀገራት መሪዎች በቤጂንግ የሦስትዮሽ ውይይት አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.09.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ፣ ቻይና እና ሞንጎሊያ ሀገራት መሪዎች በቤጂንግ የሦስትዮሽ ውይይት አካሄዱ

የውይይቱ ቁልፍ ሀሳቦች፦

ፑቲን ሩሲያ ከቻይና እና ሞንጎሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት በጥብቅ ለማሳደግ ትፈልጋለች ብለዋል፡፡

ሺ ጂንፒንግ የሩሲያ-ቻይና ትብብርን የጥሩ ጎረቤት ሀገራት ግንኙነት ማሳያ ብለውታል፡፡

ሺ ሩሲያ እና ቻይና የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ዋነኛ አሸናፊዎች እንደሆኑ ተናግረዋል፡፡

“የሦስቱ ሀገራት ሕዝቦች ታሪካዊ ትውስታዎችን ለመጠበቅ እና የታሪክ እውነታ መዛባትን ለመከላከል በጋራ ይቆማሉ” ሲሉ የሞንጎሊያ ፕሬዝዳንት ተናግረዋል፡፡

በኃይል፣ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት፣ በኢሮስፔስና በሌሎችም ዘርፎች ከ20 በላይ ስምምነቶች ተፈርመዋል፡፡

የሩሲያ የኃይል አቅራቢ ጋዝፕሮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሌከሲ ሚለር እንደገለጹት፤ ጋዝፕሮም እና የቻይና ብሔራዊ የፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን በሞንጎሊያ በኩል የሚያልፈውን የሶዩዝ ቮስቶክ መተላለፊያ መስመር እንዲሁም የሳይቤሪያ ኃይል 2 የጋዝ ማስተላለፊያን ለመገንባት ተፈራርመዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0