በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ያሉ ብዙዎች እውነተኛው ዓለም የተሰወረባቸው፤ ጠባቦች ናቸው - ፊኮ

ሰብስክራይብ

በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ያሉ ብዙዎች እውነተኛው ዓለም የተሰወረባቸው፤ ጠባቦች ናቸው - ፊኮ

“ውጭ ያለውን ነገር ማየት አይችሉም ምክንያቱም ዓለም እነሱ ከሚያምኑት የተለየ ስለሆነ ነው" ሲሉ የስሎቫክ ጠቅላይ ሚንስትር ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል።

የፊኮ ቁልፍ መግለጫዎች፡-

🟠 ስሎቫኪያ በሩሲያ የኃይል አቅርቦት እና በሌሎች ዘርፎች ከሞስኮ ጋር የመተባበር ፍላጎት አላት።

🟠 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢነርጂ መሠረተ ልማት ላይ የሚካሄዱ ጥቃቶች ተቀባይነት እንደሌላቸው አርብ ከዘለንስኪ ጋር ባደረጉት ውይይት አንስተዋል።

🟠 ኪዬቭ የአውሮፓን ህብረት ለመቀላቀል ሁሉንም መስፈርቶች ማሟላት አለባት።

🟠 ስሎቫኪያ የአውሮፓ ህብረት የሩሲያን ጋዝ የመተው እቅድ በመቃወም ድምጽ ትሰጣለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0