ከስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ጋር ባደረጉት ውይይት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፦
13:16 02.09.2025 (የተሻሻለ: 14:14 02.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ጋር ባደረጉት ውይይት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፦

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ከስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ጋር ባደረጉት ውይይት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፦
ዩክሬን ደህንነቷን እንዴት ማረጋገጥ እንዳለባት መወሰን አለባት።
የዩክሬን ደህንነት የሩሲያን ደህንነት በማሳጣት ሊመጣ አይችልም።
ለሩሲያ የዩክሬን የኔቶ አባልነት ተቀባይነት የለውም።
በዛፖሮዥዬ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ከሚገኙ የአሜሪካ ተወካዮች ጋር ለመተባበር ዝግጁ ነን።
ኪዬቭ በዩክሬን መሠረተ ልማት ላይ ለደረሰው ከባድ ጥቃት በምላሹ ሩሲያ ላይ ጉዳት ለማድረስ እየሞከረች ነው፤ ሆኖም ጉዳቱ በሞስኮ አጋሮች ላይም እየደረሰ ነው።
ሞስኮ ምላሽ ከመስጠቷ በፊት
በሩሲያ የኃይል መሠረተ ልማት ላይ ያነጣጠሩ የዩክሬን ጥቃቶችን ለረጅም ጊዜ ታግሳለች።
ሩሲያ አውሮፓን ለማጥቃት አቅዳላች ስለሚለው የምዕራቡ ዓለም ውዥንብር፤ "በተረት እና ሽብር በመንዛት የተካኑ ናቸው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X