የኢራን እና የሩሲያ ስምምነቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ማንኛውም ጥረት እንደሚያደርጉ ፕሬዝዳንት ፔዝሽኪያን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

የኢራን እና የሩሲያ ስምምነቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ማንኛውም ጥረት እንደሚያደርጉ ፕሬዝዳንት ፔዝሽኪያን ተናገሩ

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከኢራኑ አቻቸው መስዑድ ፔዝሽኪያን ጋር ውይይት አካሂድዋል፡፡

ፑቲን በበኩላቸው ሁለቱ ሀገራት የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብርን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ላይ የማያቋርጥ ግንኙነት እንዳላቸው በውይይቱ ወቅት ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0