በየጊዜ እየጨመረ የመጣው የናይጄሪያ የጋዝ ምርት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበየጊዜ እየጨመረ የመጣው የናይጄሪያ የጋዝ ምርት
በየጊዜ እየጨመረ የመጣው የናይጄሪያ የጋዝ ምርት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.09.2025
ሰብስክራይብ

በየጊዜ እየጨመረ የመጣው የናይጄሪያ የጋዝ ምርት

ሀገሪቱ በሀምሌ ወር የ 8.58 በመቶ ተጨማሪ የጋዝ ምርት ማግኘቷን ተከትሎ የምርት መጠኗን እያሳደገች ትገኛለች ሲል የነዳጅ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን አስታወቋል፡፡

የናይጄሪያ የጋዝ ምርት በሀምሌ ወር 214.92 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ደርሷል፡፡

የጋዝ ስርጭቱ በሀምሌ ወር

36 በመቶ ለወጪ ንግድ ቀርቧል፡፡

28 በመቶ ለሀገር ውስጥ ገበያ ቀርቧል፡፡

29 በመቶ በነዳጀ ዘርፍ ስራዎች እና ማቀነባበሪያዎች ውስጥ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ በ2030 ለማሳካት የተያዘውን የዜሮ-ቃጠሎ ግብ ለማሳካት ዝቅተኛ የጋዝ ቃጠሎ መመዝገቡን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡

የጋዝ ዘርፉ ለሶስት ዓመታት እያደገ ሲሆን የዕለት ምርቱ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ10 በመቶ ጭማሪ የታየበት ነው፡፡

የአፍሪካ ከፍተኛ የነዳጅ ዘይት አምራች የሆነችው ናይጄሪያ በአኅጉሪቱ ቀዳሚዋ የተፈጥሮ ጋዝ አቅራቢም እየሆነች ነው፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0