ሩስያ ቮን ደር ሌይን በጫነው አውሮፕላን የአቅጣጫ ጠቋሚን መቆራረጥ ላይ ተሳትፎ የላትም - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩስያ ቮን ደር ሌይን በጫነው አውሮፕላን የአቅጣጫ ጠቋሚን መቆራረጥ ላይ ተሳትፎ የላትም - ክሬምሊን
ሩስያ ቮን ደር ሌይን በጫነው አውሮፕላን የአቅጣጫ ጠቋሚን መቆራረጥ ላይ ተሳትፎ የላትም - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.09.2025
ሰብስክራይብ

ሩስያ ቮን ደር ሌይን በጫነው አውሮፕላን የአቅጣጫ ጠቋሚን መቆራረጥ ላይ ተሳትፎ የላትም - ክሬምሊን

የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት የያዘው አውሮፕላን ቡልጋሪያ ከማረፉ አስቀድሞ አቅጣጫ ጠቋሚን የማቋረጥ ጣልቃ ገብነት ገጥሞት እንደነበር ተሰምቷል፡፡ አውሮፕላኑ ያለምንም ችግር ማረፉም ተነግሯል፡፡

የቡልጋሪያ ባለሥልጣናት ክስተቱ "በሩሲያ ጣልቃ ገብነት" የተፈፀመ ነው በሚል ጥርጣሬያቸውን ገልፀው ነበር፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0