#Viral | ለዮርዳኖስ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የተደረገለት ልዩ አቀባበል

ሰብስክራይብ

#Viral | ለዮርዳኖስ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የተደረገለት ልዩ አቀባበል

የእግር ኳስ ቡድኑ ልዑካን ሞስኮ ሼረሜትዬቮ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በሀገረሰብ ጭፈራ በታጀበ የባሕል ትርዒት የተደረገላቸው አቀባበል ማኅበራዊ ሚዲያዎች መነጋገሪያ ሆኗል፡፡

የዮርዳኖስ ብሔራዊ ቡድን ሐሙስ መስከረም 4 ቀን 2025 ከሩሲያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0