የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ሀገራት ዓለም አቀፍ ፍትሕ እና ገለልተኝነትን ማስጠበቅ፣ ባለብዝኃ ዋልታ ዓለምንም ማስተዋወቅ አለባቸው ሲሉ ሺ ገለጹ
15:48 01.09.2025 (የተሻሻለ: 14:14 02.09.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሻንጋይ ትብብር ድርጅት ሀገራት ዓለም አቀፍ ፍትሕ እና ገለልተኝነትን ማስጠበቅ፣ ባለብዝኃ ዋልታ ዓለምንም ማስተዋወቅ አለባቸው ሲሉ ሺ ገለጹ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ሀገራት ዓለም አቀፍ ፍትሕ እና ገለልተኝነትን ማስጠበቅ፣ ባለብዝኃ ዋልታ ዓለምንም ማስተዋወቅ አለባቸው ሲሉ ሺ ገለጹ
የቻይናው ፕሬዝዳንት ዋና ዋና መግለጫዎች፦
ሺ ከሌሎች ሀገራት ጋር በመሆን የበለጠ ፍትሐዊ የሆነ ዓለም አቀፍ ሥርዓት ለመፍጠር "ዓለም አቀፍ አስተዳደር" የተባለ ተነሳሽነት አቅርበዋል፡፡
ቻይና የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ሀገራት ፍጥጫን ማስወገድ እና ሦስተኛ ወገኖችን ዒላማ ያለማድረግ መርህ አድርገው እንዲቀጥሉ አሳስበዋል፡፡
የሻንጋይ ትብብር ድርጅት ሀገራት በተናወጠው ዓለም የመረጋጋት ኃይል ሆነው መፅናት አለባቸው፡፡
ቻይና ከሁሉም ወገኖች ጋር በመሆን የሰው ሠራሽ አስተውህሎት መስክ የትብብር ማዕከል ለመገንባት ተዘጋጅታለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X