ሕንድ በዩክሬን ሰላምን ለማስፈን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን እንደምታበረታታ ሞዲ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሕንድ በዩክሬን ሰላምን ለማስፈን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን እንደምታበረታታ ሞዲ ተናገሩ
ሕንድ በዩክሬን ሰላምን ለማስፈን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን እንደምታበረታታ ሞዲ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.09.2025
ሰብስክራይብ

ሕንድ በዩክሬን ሰላምን ለማስፈን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን እንደምታበረታታ ሞዲ ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሄን ለማግኘት አማራጭ መንገዶች መፈለግ እንዳለባቸው ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በነበራቸው ውይይት አንስተዋል።

በሩሲያ እና ሕንድ መካከል ያለው የጠበቀ ትብብር ዓለም አቀፋዊ መረጋጋትን እና ብልጽግናን ለማረጋገጥ ትልቅ ጠቀሜታ አለው ሲሉም ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0